በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመንግስት ፍቃድና ድጋፍ እየተወሰደ ያለውና በኦሮሞዎች ላይ ያነጣጠረው የዘር ማፅዳት ዘመቻ እናወግዛለን።

English Version (የኦነግ-ኦነሠ ጋዜጣዊ መግለጫ) በአብይ አህመድ እና ጽንፈኛ የአማራ ሃይሎች በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ብሄር ተኮር የዘር ማጥፋት ዘመቻ በተጠናከረ መልኩ ቀጥሏል። የቤኒሻንጉል...

በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ላይ የሚደረጉ የሥም ማጥፋት ዘመቻዎችን በተመለከተ

English version (የኦነግ-ኦነሠ ጋዜጣዊ መግለጫ) በኢትዮጵያ ኢምፓየር የፖለቲካ፣ የባህል እና የሃይማኖት ተቋማት የተወለደውና ያደገው ኦሮሞ ጥላቻ(ፎቢያ) ዛሬም ያለማቋረጥ ቀጥሏል። በዘር አጥፊው የአብይ መንግስት እና የኒዮ-ነፍጠኛ...

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የከረዩ የገዳ አባቶች እልቂትን አስመልክቶ ባወጣው ዘገባ ላይ:

English version (የኦነግ-ኦነሠ ጋዜጣዊ መግለጫ) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር - የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ-ኦነሠ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በታህሳስ 2021 በከረዩ የኦሮሞ የገዳ መሪዎች ላይ...